እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

Welcome to the Ekegnalehu tube
We prepare and shares best Ethiopian Protestant Mezmur for praise and spiritual growth.


እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

የትንሣኤው በኩር የአልበም ምርቃ። #Selamdesta

3 days ago | [YT] | 89

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?
ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤ ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፦ የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል።
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።

••••• የሉቃስ ወንጌል 15:4-7 •••••

3 days ago (edited) | [YT] | 47

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ወንጌል ላለመስበክ ምክንያት የለንም። ጀግኒት🥰

4 days ago | [YT] | 344

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

እግዚአብሔር ለማመስገን ጊዜ ይኑረን🙏

5 days ago | [YT] | 165

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። --- የሐዋርያት ሥራ 4:12 ---

6 days ago | [YT] | 415

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

Happy birthday to Jossy🍩

6 days ago | [YT] | 103

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:12

1 week ago | [YT] | 240

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ተፈፀመ

1 week ago | [YT] | 335

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን። ኢያሱ 24:15

1 week ago | [YT] | 505

እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube

ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት🇪🇹

1 week ago | [YT] | 593