በጥቂት ጊዜያት ላሳያችሁኝ ብዙ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ የዩትዩብ ቻናሌን like, share, subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑን ስጋብዝ በታላቅ አክብሮት ነው..... stay tuned
Official beki kal
ወደ ንጋት ☀️ Good luck Jerryance 🔥@jerryanteneh
3 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
#ኣርብ ምሽት @NahomRecordsIncMusic እነሆ፣ ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ በአዲስ ሥራ ዳግም ልንገናኝ ነው። 🎶 በእነዚህ በራቅኩባቸው ጊዜያት ሁሉ፣ የሰጣችሁኝ ፍቅርና ያሳያችሁኝ ክብር ለጥበብ ጉዞዬ ትልቅ ብርታት ሆኖኛል። ከልባችሁ ለወደዳችሁኝ ለእናንተ፣ እንዲሁም አብራችሁኝ ለደከማችሁ የሙያ ጓደኞቼ ያለኝ ምስጋና ከቃላት በላይ ነው። 🙏❤️እዚህ የደረስኩት፣ እዚያም የምደርሰው ከፈጣሪ ቀጥሎ በእናንተው ፍቅር ነው። ✊ #አዲሱን ሥራዬን የሠራሁት እጅጉን ከማከብረውና ለኢትዮጵያ የሙዚቃ ኣድማጮች ጆሮ የጨው ያህል ማጣፈጫ እንዲሆን ከተሠጠን ታላቅ ድምፃዊ ከ #ጃሉዴ ጋር ሲሆን ይህንን ያለወትሮዬ ለራሤ እንኳን ሠምቼ ያልጠገብኩትን አዲሥ ሥራ ኣርብ ምሽት በተወዳጁ #ናሆም ሬከርድሥ ልናደርሣችሁ የማይዛነፍ የሀበሻ ቀጠሮ ይዘናል፤ እኔ ሥራዎቼን እያያችሁ ያለሥሥት የምትሠጡኝን ፍቅር ናፍቄያለሁ።እናንተሥ? 👇🗨️
5 months ago (edited) | [YT] | 90
View 5 replies
Aynye on @nahom_records_inc #ethiopia #habesha#fypシ #fyp #habesha👑 #ethiopia🇪🇹 #ethiopian #music
2 years ago | [YT] | 79
View 1 reply
🎶አይንሽን የሚያይ አይን ቢበዛም ልብ እንደቀላል በአይን አይ ገዛም🎶#ethiopia #ethiopian #habesha #habesha_music #ethiopian_music #habeshastyle #habesha👑 #music #fyp #instagram #instalike @biruk.tekeba @efi_production @nahom_records_inc
2 years ago | [YT] | 55
View 3 replies
ባልታሰብኩበት እንድገኝ አይንሽ ነው ጉድ ያደረገኝ ….አይንዬ የሰኘው ስራዬ በ @NahomRecordsIncMusic ላይ ያገኙታል#ethiopia #ethiopian #habesha #habesha_music #ethiopian_music #habeshastyle #habesha👑 #music #fyp #reel #instalike
2 years ago | [YT] | 81
ዛሬ ማታ በ @NahomRecordsIncMusic ቆንጆ የሙዚቃ ቪዲዬ ይጠብቁ 📸@abrshtadesse5 #ethiopia #ethiopian #habesha #habesha_music #ethiopian_music #habeshastyle #habesha👑 #music #fyp #instagram #instalike
#Mikael_Belayneh 🔥🔥🔥
2 years ago | [YT] | 13
🔥ነገ ማታ 🔥በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቃል የተሰኘው ስራዬን አርብ ማታ በይፋዊ የዩትዩብ ቻናሌ ይለቀቃል የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁኝ #beki #music #habeshastyle #habesha #instagram #ethio #fyp ##ethiopia🇪🇹 #ethiopian ##ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianfood #habeshafashion #habeshabeauty #seifu_on_ebs#ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM #donkey_tube #beki_aman #ertrea#ethiopianopal #habeshatakeover #eritreaoutoftigray #habeshadesign
2 years ago (edited) | [YT] | 84
🔥በዚህ ሳምንት🔥 የኔ ፀሐይ እና ቃልን በተለየ ሁኔታ ከ ብርኩማ ባህላዊ ባንድ ጋር አቅርቤላችኃለሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ጠብቁኝ 😍
🔥 በዚህ ሳምንት 🔥 ተወዳጆቹን የኔ ፀሐይ እና ቃልን ከባህላዊ ባንድ አዘጋጅቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁኝ 😍😍😍
2 years ago | [YT] | 68
Load more
Official beki kal
ወደ ንጋት ☀️ Good luck Jerryance 🔥@jerryanteneh
3 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
Official beki kal
#ኣርብ ምሽት @NahomRecordsIncMusic
እነሆ፣ ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ በአዲስ ሥራ ዳግም ልንገናኝ ነው። 🎶 በእነዚህ በራቅኩባቸው ጊዜያት ሁሉ፣ የሰጣችሁኝ ፍቅርና ያሳያችሁኝ ክብር ለጥበብ ጉዞዬ ትልቅ ብርታት ሆኖኛል። ከልባችሁ ለወደዳችሁኝ ለእናንተ፣ እንዲሁም አብራችሁኝ ለደከማችሁ የሙያ ጓደኞቼ ያለኝ ምስጋና ከቃላት በላይ ነው። 🙏❤️
እዚህ የደረስኩት፣ እዚያም የምደርሰው ከፈጣሪ ቀጥሎ በእናንተው ፍቅር ነው። ✊
#አዲሱን ሥራዬን የሠራሁት እጅጉን ከማከብረውና ለኢትዮጵያ የሙዚቃ ኣድማጮች ጆሮ የጨው ያህል ማጣፈጫ እንዲሆን ከተሠጠን ታላቅ ድምፃዊ ከ #ጃሉዴ ጋር ሲሆን ይህንን ያለወትሮዬ ለራሤ እንኳን ሠምቼ ያልጠገብኩትን አዲሥ ሥራ ኣርብ ምሽት በተወዳጁ #ናሆም ሬከርድሥ ልናደርሣችሁ የማይዛነፍ የሀበሻ ቀጠሮ ይዘናል፤
እኔ ሥራዎቼን እያያችሁ ያለሥሥት የምትሠጡኝን ፍቅር ናፍቄያለሁ።እናንተሥ? 👇🗨️
5 months ago (edited) | [YT] | 90
View 5 replies
Official beki kal
Aynye on @nahom_records_inc #ethiopia #habesha#fypシ #fyp #habesha👑 #ethiopia🇪🇹 #ethiopian #music
2 years ago | [YT] | 79
View 1 reply
Official beki kal
🎶አይንሽን የሚያይ አይን ቢበዛም
ልብ እንደቀላል በአይን አይ ገዛም🎶
#ethiopia #ethiopian #habesha #habesha_music #ethiopian_music #habeshastyle #habesha👑 #music #fyp #instagram #instalike @biruk.tekeba @efi_production @nahom_records_inc
2 years ago | [YT] | 55
View 3 replies
Official beki kal
ባልታሰብኩበት እንድገኝ አይንሽ ነው ጉድ ያደረገኝ ….
አይንዬ የሰኘው ስራዬ በ @NahomRecordsIncMusic ላይ ያገኙታል
#ethiopia #ethiopian #habesha #habesha_music #ethiopian_music #habeshastyle #habesha👑 #music #fyp #reel #instalike
2 years ago | [YT] | 81
View 1 reply
Official beki kal
ዛሬ ማታ በ @NahomRecordsIncMusic ቆንጆ የሙዚቃ ቪዲዬ ይጠብቁ
📸@abrshtadesse5
#ethiopia #ethiopian #habesha #habesha_music #ethiopian_music #habeshastyle #habesha👑 #music #fyp #instagram #instalike
2 years ago | [YT] | 81
View 0 replies
Official beki kal
#Mikael_Belayneh 🔥🔥🔥
2 years ago | [YT] | 13
View 0 replies
Official beki kal
🔥ነገ ማታ 🔥
በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ቃል የተሰኘው ስራዬን አርብ ማታ በይፋዊ የዩትዩብ ቻናሌ ይለቀቃል
የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁኝ
#beki #music #habeshastyle #habesha #instagram #ethio #fyp ##ethiopia🇪🇹 #ethiopian ##ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianfood #habeshafashion #habeshabeauty #seifu_on_ebs#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM #donkey_tube #beki_aman #ertrea
#ethiopianopal #habeshatakeover #eritreaoutoftigray #habeshadesign
2 years ago (edited) | [YT] | 84
View 1 reply
Official beki kal
🔥በዚህ ሳምንት🔥 የኔ ፀሐይ እና ቃልን በተለየ ሁኔታ ከ ብርኩማ ባህላዊ ባንድ ጋር አቅርቤላችኃለሁ
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ጠብቁኝ 😍
2 years ago | [YT] | 79
View 1 reply
Official beki kal
🔥 በዚህ ሳምንት 🔥 ተወዳጆቹን የኔ ፀሐይ እና ቃልን ከባህላዊ ባንድ አዘጋጅቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይጠብቁኝ 😍😍😍
2 years ago | [YT] | 68
View 0 replies
Load more