My name is Yonas Mohammed. I started making content as a university broke student. Since then I've been obsessed with self improvement and making money. I started an online social media marketing agency while I was a 4th year student. Scaled that agency to 70k per month in profit. 5th year I started my Advertising Company working with higher ticket clients like Canal+, Dstv, Safaricom and generating millions in profit by the age of 24.
In 2024 I've launched my passion project Khilx, the largest online educational platform for digital skills in Ethiopia.
My ultimate goal is showing path to the generation that I'm part of.

I had nobody to guide me in life specially on the way of becoming a young entrepreneur. If I can make it, anyone CAN!


Yonas Moh

ያለፈው ዓመት ምን አስተማራችሁ?

16 hours ago | [YT] | 569

Yonas Moh

Laptopኣችሁን ፊልም ለማየት ብቻ እየተጠቀማችሁበት ከሆነ ብዙ ገንዘብ እያመለጣችሁ ነው!

እጃችሁ ላይ ያሉት PC እና ስልክ እንደ ቀልድ የሚታዩበት ጊዜ ያበቃል። ሁለቱን ብቻ በመጠቀም በ 90 ቀናት ውስጥ ገንዘብ የምትሰሩበትን 1 skill አስተምረናችሁ የራሳችሁን client ይዛችሁ freelance እያደረጋቹ ገንዘብ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ ከእኛ ጋር አንድ ላይ የምትሰሩበትን program አዘጋጅተንላችኋል።

Freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረን 1 ቀን ብቻ ነው!
👉-ቦታ ሳይሞላባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ accelerator.khilx.academy/

6 days ago | [YT] | 125

Yonas Moh

ዛሬ የጀመራችሁት ነገር ከ90 ቀናት በኋላ የት ይደርሳል ብላችሁ ታስባላችሁ?

አንድ ነገር መጀመር ትንሽ ነው፤ ግን በ90 ቀናት በትክክለኛ እቅድ እና በተከታታይ action ስትሰሩበት የሚያደርሳችሁ ቦታ ከምታስቡት በላይ ሊሆን ይችላል።

ለዚህም በአዲስ ዝናር Event ላይ ያስተዋወቅናቹ freelancing accelerator Program የተዘጋጀው በቀጣዮቹ 90 ቀናት እንዴት freelancing እንደምትጀምሩ ነዉ ።

Skill ከመማር ጀምሮ፣ ያንን skill ወደ service እስከመቀየር፣ ራሳችሁን ለclient እስከማቅረብ እና የመጀመሪያ client እስከማግኘት ድረስ ያለውን እያንዳንዱ step አብረናቹ እንሰራለን።

freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው።
አሁኑኑ ለመመዝገብ - accelerator.khilx.academy/

1 week ago | [YT] | 174

Yonas Moh

የእዚህ ዓመት እቅዳችሁ ምንድን ነው?

1 week ago | [YT] | 1,962

Yonas Moh

🚨2 ሰአታት ብቻ ቀርተውናል

ዛሬ ሁላችንም በጊዜ አዲስ ዝናር ላይ እንግባ

Today we are going to witness a very great night

ኤቨንቱን ለመሳተፍ 👉t.me/newyearevent2019

see you inside everyone!

2 weeks ago | [YT] | 128

Yonas Moh

ማታ 2 ሰዓት ላይ እንገናኝ
ለመሳተፍ👉t.me/newyearevent2019

2 weeks ago | [YT] | 80

Yonas Moh

አዲስ ዝናር ኤቨንት Day 3 ሊጀምር 5 ሰዓት ብቻ ቀረው

ጀምበሩን ዛሬ ለአንድ እድለኛ ሰው እንሰጠዋለን!
ጀምበሩን ወደ ቤታችሁ ለመውሰድ ዛሬ ማታ 2;00 ሰአት እንገናኝ

ኤቨንቱን ለመሳተፍ👉t.me/newyearevent2019

2 weeks ago | [YT] | 81

Yonas Moh

አዲስ ዝናር ኤቨንት Day 2 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ ይካሄዳል
To particiapte the event👇

t.me/newyearevent2019

2 weeks ago | [YT] | 172

Yonas Moh

Tonight at 2:00 LT, here’s what we’re going to cover:
• How to turn your skills into a valuable service
• How to get clients who actually pay you
• Q&A session
And I’ll be giving 15K worth of gifts to those who participate!
See you tonight!

To particiapte the event👉t.me/newyearevent2019

2 weeks ago | [YT] | 75

Yonas Moh

🚨አዲስ ዝናር ኤቨንት Day 2

Tonight at 2:00 LT, here’s what we’re going to cover:
• How to turn your skills into a valuable service
• How to get clients who actually pay you
• Q&A session
And I’ll be giving 15K worth of gifts to those who participate!
See you tonight!

To participate the event👉t.me/newyearevent2019

2 weeks ago | [YT] | 68