Bolabo ቦላቦ

🌟 Bolabo is fun, strong, and courageous — always ready to learn and help others!
Our channel is just like him — full of joy, friendship, and adventure. 💛
Join Bolabo, Babushu, Biruke, and friends for stories, songs, and learning in Amharic + English that make every child brave and kind.

#Bolabo #Babushu #Biruke #KidsLearning #AmharicKids

✨ ቦላቦ ዓለም: የጀግንነት እና የጓደኝነት ቤት! 🌍
ቦላቦ ደስተኛ፣ ጠንካራ እና ደፋር ነው — ሁሌም ለመማር እና ሌሎችን ለመርዳት ዝግጁ! 💪😄

የኛ ቻናልም ልክ እንደ እርሱ በደስታ፣ በጓደኝነት እና በጀብዱ የተሞላ ነው። 💛

ቦላቦን፣ ባቡሹን፣ ቢሩኬን እና ጓደኞቻቸውን ይቀላቀሉ! በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ በሚቀርቡ ታሪኮች፣ ዘፈኖች እና ትምህርቶች ሁሉንም ልጆች ጀግናና ደግ ያድርጉ። 🎶📚

#ቦላቦ #ባቡሹ #ቢሩኬ #የልጆችትምህርት #አማርኛልጆች


Bolabo ቦላቦ

🎒📚 ትምህርት ተጀመረ! 🏫✨
እረፍት አበቃ፣ የትምህርት ጊዜ ደረሰ! 😍📖
ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ቦርሳቸውን ይዘው፣ ደብተራቸውን አቅፈው ወደ ትምህርት ቤት ሊሄዱ ተዘጋጅተዋል! 🐴👧🏾👦🏾👦🏾💙💛
🎶 አዲሱን አስደሳች የቦላቦ የልጆች ዘፈን “ትምህርት ተጀመረ” እሁድ ከምሽቱ 12:45 ይጠብቁን! 🔔🥳
📺 YouTube | Instagram | TikTok
ቦላቦ — እየተዝናኑ እንማር! ❤️

2 days ago | [YT] | 119

Bolabo ቦላቦ

ትምህርት ሊጀምር ነው! 🔔📚🎒

ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅርም ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጅት ጀምረዋል! 😍

ደብተርና ቦርሳ ሊገዙ ወዴት ሄዱ? 🤔
ወደ ሾላ ገበያ! 🐴🎒📚

በዘፈን፣ በደስታ እና በብዙ አዝናኝ ገጠመኞች የተሞላው
“ቦላቦ በሾላ ገበያ” 🎶✨

⏰ ማክሰኞ በ12:45 ይጠብቁን! ❤️

1 week ago | [YT] | 1,030

Bolabo ቦላቦ

🎉🌼 የቦላቦ አዲስ ዓመት ዘፈን ተለቀቀ! 🌼🎉

አዲሱን ዓመት በደስታ፣ በፍቅርና በተስፋ ከቦላቦ ጋር እንቀበል! 🇪🇹💛

🎶 አዲሱ የቦላቦ የአዲስ ዓመት ዘፈን አሁን በYouTube ቻናላችን ላይ ተለቋል!

ከልጆቻችሁ ጋር ተመልከቱ፣ ዘምሩ፣ ደስ ይበላችሁ! 🐴🌼❤️💛💚

መልካም አዲስ ዓመት! 🇪🇹✨

1 week ago | [YT] | 369

Bolabo ቦላቦ

ቦላቦ ቲ-ሸርቶችን ይሸምቱ!!! 👕🐴🔥
የምትወዱት ቦላቦ ቲ-ሸርቶች አሁን በUrban Finds Bazaar ይገኛሉ!
📍 ቦሌ ናይል ሶርስ ህንፃ፤ ከራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት
📞 0921600997
🗓️ ከዛሬ እስከ ሀሙስ
በተለያዩ ቀለማትና ሳይዞች ይገኛሉ።
የቦላቦ ቲ-ሸርትዎን ይምረጡ! 💛
#ቦላቦ #Bolabo #BolaboTshirts #UrbanFindsBazaar

1 week ago | [YT] | 144

Bolabo ቦላቦ

ቦላቦ ቲሸርቶች በቅርቡ! 👕🐴🔥
የምትወዱት ቦላቦ አሁን በቲሸርት ላይ ሊመጣ ነው! 😍
በተለያዩ ቀለማትና ሳይዞች፣ በሚያምር የቦላቦ ዲዛይን።
📢 በቅርቡ ለሽያጭ ይቀርባሉ።
የትኛውን ቀለም ማየት ትፈልጋላችሁ? 👀💛
#ቦላቦ #Bolabo #BolaboTshirts #ComingSoon

2 weeks ago | [YT] | 164

Bolabo ቦላቦ

🎉 50,000 የYouTube Subscribers! 🎉

የቦላቦ ቤተሰብ 50,000 ደርሷል! 💚🐴

ቪዲዮዎቻችንን በማየት፣ በመውደድ፣ በማጋራት እና ለሌሎች በማስተዋወቅ ከጎናችን ለቆማችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን! ❤️

አሁን ደግሞ የ100K ጉዟችንን ግማሽ ደርሰናል! 🥳

ቀጣዩ ግብ 100,000! 🚀

እስካሁን Subscribe ካላደረጋችሁ፣ የቦላቦ ቤተሰብን ይቀላቀሉ! 💚

50K ቤተሰብ — እናመሰግናለን! 🙏🏽

3 weeks ago | [YT] | 463

Bolabo ቦላቦ

እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎉🇪🇹

የቡሄ ደስታ ከቦላቦ፣ ብሩኬ፣ ባቡሹ እና ፍቅር ጋር! 🐴💙

🎶 **ሆያ ሆዬ** 🎶
📅 ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ 12:45

እንዳያመልጣችሁ! ❤️

1 month ago | [YT] | 284

Bolabo ቦላቦ

🎶 ሱሪ ሱሪ🎶

ቦላቦ ከጓደኞቹ ጋር ዛሬ ገበያ ወጥቷል! 🐴🛍️😄
ስንዴ፣ ገብስ፣ አጃ፣ ቆሎ… ግዢውም ድርድሩም ደርቷል! 😂🌾

አዲሱን አዝናኝ የቦላቦ ሙዚቃ “ሱሪ ሱሪ” ነገ እንጠብቃለን! 💃🏽🕺🏽🎵

📅 አርብ
⏰ ከምሽቱ 12:45

እንዳያመልጣችሁ! ❤️

1 month ago | [YT] | 247

Bolabo ቦላቦ

ከሁለት ሳምንት ቆይታ በኋላ… ቦላቦ ተመልሷል! 🐴🎶✨
በዚህ ማክሰኞ ከምሽቱ 12:45 ቦላቦ፣ ብሩኬ፣ ባቡሹ እና ፍቅር ከአዲሱ ዘፈናቸው “ሩም ፓፓ” ጋር ይመጣሉ! 🥳💛
ለመዝፈን፣ ለመደነስ እና ከቦላቦ ጓደኞች ጋር ለመደሰት ዝግጁ ናችሁ? 🎵🔥
“ሩም ፓፓ” — ማክሰኞ!

1 month ago | [YT] | 135

Bolabo ቦላቦ

ጠፋሁ አይደል? 👀🐴

በዚህ ሳምንት ትንሽ እረፍት ስላደረግሁ ዛሬ አዲስ ቪዲዮ ወይም ዘፈን የለኝም። ነገር ግን የትም እንዳትሄዱ! በሚቀጥለው ሳምንት ከአዲስ እና በጣም ደስ በሚል ዝግጅት እመለሳለሁ። 🎶✨

እስከሚቀጥለው ሳምንት ደህና ቆዩልኝ! ❤️

1 month ago | [YT] | 821