የተመረጡ የአማርኛ መጻሕፍት ትረካዎች ዘወትር ሰኞ ረቡዕ እና አርብ !Every Monday, Wednesday, and Friday, a selected Amharic book is read aloud.
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የካይሮን ፖለቲካዊ ሴራዎችና https://youtu.be/CQJ2vbIkgQQ የተደበቁ ምስጢሮች በዋጋዬ ለገሰ (በረከት በላይነህ) ብዕር እንፈትሻለን። እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!የአማርኛ መጽሐፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ ዕለታዊ መረጃዎችን የሚያቀርብበት youtube.com/newsopia አዲስ ቻናል ከፍቷል። የዛሬን ሰበርዜናዎች እና ዕለታዊ መረጃዎ በዚህ ሊንክ 👉 https://youtu.be/sUAr5nHuWRU ይመልከቱ! ሰብሰሰክራይብ በማድረግም የ @Newsopia ቤተሰብ ይሁኑ!
1 day ago | [YT] | 29
View 2 replies
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ወደ ስደት እንዴት አመሩ? በአገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ያጋለጧቸው ያልተነገሩ ምስጢሮች። https://youtu.be/ZP_P5kTB5xAየቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ በፌደራል መንግሥቱ ውስጥ በነበሩበት ወቅት የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የነበራቸው ሚና ከፍተኛ ነበር። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪነት እስከ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ድረስ ባገለገሉበት ወቅት፣ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበራቸው ግንኙነት በመሻከሩ አገራቸውን ለቀው እንዲወጡ ተገደዋል።በአሁኑ ወቅት በስደት አሜሪካ የሚገኙት አቶ ገዱ፣ ከቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን ወደ ፓርኪንግ ሥራ መሸጋገራቸውን በራሳቸው አንደበት ገልጸዋል። ይህ ዘገባ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጣ ውረዶችን እና የአቶ ገዱ ስደት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያለውን አንድምታ በዝርዝር ይዳስሳል።የተጣሩ እና የተብራሩ ሰበር መረጃዎች እንዲደርሰዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። youtube.com/@Newsopia
3 days ago | [YT] | 48
View 4 replies
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ https://youtu.be/sUQxv0_1S8c ከ "የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ" መጽሐፍ ላይ የተመረጡ ሁለት ድንቅ ታሪኮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን! እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
4 days ago | [YT] | 72
View 0 replies
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የታዋቂውን ጠቢብ ፈላስፋ እና የአስቂኝ ተረቶች ባለቤት https://youtu.be/bKVfk3Y7mt4 የሆነውን የሙላ ናስሩዲንን ድንቅ አዝናኝ ጨዋታዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን። እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ሁኑ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
6 days ago | [YT] | 52
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የራስ ጎበና ዳጨ እና የአፄ ምኒልክን https://youtu.be/iaAvzZhSmo8 አስገራሚ ያልተነገሩ ድንቅ ታሪኮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። እስከ ትረካው ማበቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
1 week ago | [YT] | 80
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ አነጋጋሪ የአዲስ አበባን ጉዶች https://youtu.be/X80Se-48cWw በምርመራ ጋዜጠኝነት አይን የተመለከተን ድንቅ ትረካ ወደ እናንተ እናደርሳለን።የአማርኛ መጻሕፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ የአለምአቀፍ እና የሀገር ውስጥ ዜናዎችን ወደ እናንተ የሚያደርስበት "Newsopia" የተሰኘ አዲስ የዮቲዮብ ቻናል ከፍቷል። youtube.com/@newsopia ሰብስክራይብ በማድረግ የተጣራና የተብራራ ዜናዎች በየዕለቱ እንዲደርስዎ ያድርጉ! እንደሁልጊዜው ሁሉ ምርጥ ምርጡን ይዘን ወደ እናንተ እንደርሳለን! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
1 week ago | [YT] | 46
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ያልተነገረውን የጦርነት ውሎ https://youtu.be/kvvt5yhqA1M እና የጄነራል ጻድቃን እና ሳሞራን የጦርነት ስትራቴጂዎች በስፋት የተመለከት እውነታኛ ታሪክ ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡ እስከ ተራካው ማብቂያ ደረስ አብራችሁን ቆዩ! የአማርኛ መጻሕፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ የአለምአቀፍ እና የሀገር ውስጥ ዜናዎችን ወደ እናንተ የሚያደርስበት "Newsopia" የተሰኘ አዲስ የዮቲዮብ ቻናል ከፍቷል። youtube.com/@newsopia ሰብስክራይብ በማድረግ የተጣራና የተብራራ ዜናዎች በየዕለቱ እንዲደርስዎ ያድርጉ! እንደሁልጊዜው ሁሉ ምርጥ ምርጡን ይዘን ወደ እናንተ እንደርሳለን! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
1 week ago | [YT] | 66
View 1 reply
በዛሬው የNewsopia የሰበር መረጃዎቻችን https://youtu.be/m1XFqxjAhoU በተከዜ እና በማይ ፀብሪ ሰለተደረገው ከባድ ጦርነት፣ የአድዋ ከተማ በድሮን ስለመደብደቧ እና ከከተማ ሰለወደሙቱ በርካታ ሆቴሎች ፣ በሽራሮ ሰለተፈጸመው ዕልቂት እና የስደተኛ ጣቢያ ላይ ስለደረሱት ጥቃቶች እንዲሁም UN እና ሌሎችም የሰብዓዊ ድርጅቶች ላይ ስለተፈጸመው አሳፋሪ ዝርፊያ እና ሌሎችም በርካታ ሰበር መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡እስከ ዜናዎቻችን ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዩ! ሰበር መረጃዎች እና ዕለታዊ ዜናዎች እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
2 weeks ago (edited) | [YT] | 29
በዛሬው ዕለታዊ የNewsopia ዜናችን:- ግብጽ ኤርትራ እና ሱዳን በትላትናው ዕለት ፕሬዝዳንቶቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በግብጽ ኤል አላሚን ከተማ https://youtu.be/n5D-BK1-ZT8 አስቸኳይ ስበሰባ አድረገዋል፡፡ በስብሰባው ስምምነቶችን አድርገው ሰፊ መግለጫም አውጥተዋል፡፡ ይህንን ኢትዮጵያን ያሰቆጣውን ጉዳይ ከስብሰባው ውሎ ቅኝት ጋር በሰፊው እንመለከተዋለን፡፡ ኢትዮጵያም ለዚህ ስምምነት እና መግለጫ በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ከሰዓታት በፊት ምላሻ ሰጥታለች፡፡ ለግብጽ እና ለኤርትራ ቁርጡን ያሳወቀውን መንግስታዊ መግለጫም ይዘናል፡፡ፖለቲከኛ ጃዋር መሃመድ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መራሹ መንግስት አነጋጋሪ ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ጃዋር በትግርኛ እና በእንግሊዝኝ ቋንቋ ያስተላለፈ መልዕክት 6 ነጥቦችን ያዘለ ሲሆን ለመንግስት አቅጣጫ ጠቋሚ ነው የተባለለትን የፖለቲከኛውን መልዕክት እንቃኛለን፡፡ አለም አቀፉ የዜና ተቋም AFP ትግራይ ለሁለት ተከፍላለች ሲል ከስፍራው ሆኖ የመቀሌ ጎዳናዎችን በመቃኘት እና ወታደራዊ ይዞታዎችን በመመልከት አነጋጋሪ መረጃዎችን አውጥታል፡፡ በስፋት እንመለከተዋለን፡፡ ከህወሃት ሀይል ነጻ ከወጡ የሰነባበቱት አላማጣ እና ኮረም ላይ አዲስ ነገር ተሰምቱዋል፡፡ መረጃውን እናደርሳችኃለን፡፡ በኢራን የሚደግፉት የ ሁቲ ሀይሎች ለሳውዲ አረቢያ ጥቃት ምላሽ ነው በማለት ሳውዲ አረቢያን ሲደበድቡ ውለዋል፡፡ ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው የየመን መንግሥት መሪ ሁቲዎች የያዟቸውን ግዛቶች ለማስለቀቅ ሁሉን አቀፍ ጦርነትም አውጇል፡፡ የቀጠናውን ግጭት ሁኔታ በዝርዝር እንቃኝለን፡፡ እስከ ዜናዎቻችን ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዩ! ሰበር መረጃዎች እና ዕለታዊ ዜናዎች እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ስብስክራብ ማድረግዎን አይርሱ!
2 weeks ago (edited) | [YT] | 63
View 3 replies
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ያልተነገሩ የመቀሌ ከተማ አስድናቂ ታሪኮችን እና ምስጢራዊ ሰፈሮቿን https://youtu.be/g9kQirecCTw እንቃኛለን፡፡ የአማርኛ መጻሕፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ የአለምአቀፍ እና የሀገር ውስጥ ዜናዎችን ወደ እናንተ የሚያደርስበት "Newsopia" የተሰኘ አዲስ የዮቲዮብ ቻናል ከፍቷል። youtube.com/@newsopia ሰብስክራይብ በማድረግ የተጣራና የተብራራ ዜናዎች በየዕለቱ እንዲደርስዎ ያድርጉ! እንደሁልጊዜው ሁሉ ምርጥ ምርጡን ይዘን ወደ እናንተ እንደርሳለን! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
2 weeks ago | [YT] | 30
Load more
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የካይሮን ፖለቲካዊ ሴራዎችና https://youtu.be/CQJ2vbIkgQQ የተደበቁ ምስጢሮች በዋጋዬ ለገሰ (በረከት በላይነህ) ብዕር እንፈትሻለን። እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!
የአማርኛ መጽሐፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ ዕለታዊ መረጃዎችን የሚያቀርብበት youtube.com/newsopia አዲስ ቻናል ከፍቷል። የዛሬን ሰበርዜናዎች እና ዕለታዊ መረጃዎ በዚህ ሊንክ 👉 https://youtu.be/sUAr5nHuWRU ይመልከቱ! ሰብሰሰክራይብ በማድረግም የ @Newsopia ቤተሰብ ይሁኑ!
1 day ago | [YT] | 29
View 2 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ወደ ስደት እንዴት አመሩ? በአገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ያጋለጧቸው ያልተነገሩ ምስጢሮች። https://youtu.be/ZP_P5kTB5xA
የቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ በፌደራል መንግሥቱ ውስጥ በነበሩበት ወቅት የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የነበራቸው ሚና ከፍተኛ ነበር። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪነት እስከ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ድረስ ባገለገሉበት ወቅት፣ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበራቸው ግንኙነት በመሻከሩ አገራቸውን ለቀው እንዲወጡ ተገደዋል።
በአሁኑ ወቅት በስደት አሜሪካ የሚገኙት አቶ ገዱ፣ ከቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥት ሥልጣን ወደ ፓርኪንግ ሥራ መሸጋገራቸውን በራሳቸው አንደበት ገልጸዋል። ይህ ዘገባ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጣ ውረዶችን እና የአቶ ገዱ ስደት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያለውን አንድምታ በዝርዝር ይዳስሳል።
የተጣሩ እና የተብራሩ ሰበር መረጃዎች እንዲደርሰዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። youtube.com/@Newsopia
3 days ago | [YT] | 48
View 4 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ https://youtu.be/sUQxv0_1S8c ከ "የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ" መጽሐፍ ላይ የተመረጡ ሁለት ድንቅ ታሪኮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን! እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
4 days ago | [YT] | 72
View 0 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የታዋቂውን ጠቢብ ፈላስፋ እና የአስቂኝ ተረቶች ባለቤት https://youtu.be/bKVfk3Y7mt4 የሆነውን የሙላ ናስሩዲንን ድንቅ አዝናኝ ጨዋታዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን።
እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ሁኑ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
6 days ago | [YT] | 52
View 0 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የራስ ጎበና ዳጨ እና የአፄ ምኒልክን https://youtu.be/iaAvzZhSmo8 አስገራሚ ያልተነገሩ ድንቅ ታሪኮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። እስከ ትረካው ማበቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!
1 week ago | [YT] | 80
View 0 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ አነጋጋሪ የአዲስ አበባን ጉዶች https://youtu.be/X80Se-48cWw በምርመራ ጋዜጠኝነት አይን የተመለከተን ድንቅ ትረካ ወደ እናንተ እናደርሳለን።
የአማርኛ መጻሕፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ የአለምአቀፍ እና የሀገር ውስጥ ዜናዎችን ወደ እናንተ የሚያደርስበት "Newsopia" የተሰኘ አዲስ የዮቲዮብ ቻናል ከፍቷል። youtube.com/@newsopia ሰብስክራይብ በማድረግ የተጣራና የተብራራ ዜናዎች በየዕለቱ እንዲደርስዎ ያድርጉ! እንደሁልጊዜው ሁሉ ምርጥ ምርጡን ይዘን ወደ እናንተ እንደርሳለን! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
1 week ago | [YT] | 46
View 0 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ያልተነገረውን የጦርነት ውሎ https://youtu.be/kvvt5yhqA1M እና የጄነራል ጻድቃን እና ሳሞራን የጦርነት ስትራቴጂዎች በስፋት የተመለከት እውነታኛ ታሪክ ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡ እስከ ተራካው ማብቂያ ደረስ አብራችሁን ቆዩ! የአማርኛ መጻሕፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ የአለምአቀፍ እና የሀገር ውስጥ ዜናዎችን ወደ እናንተ የሚያደርስበት "Newsopia" የተሰኘ አዲስ የዮቲዮብ ቻናል ከፍቷል። youtube.com/@newsopia ሰብስክራይብ በማድረግ የተጣራና የተብራራ ዜናዎች በየዕለቱ እንዲደርስዎ ያድርጉ! እንደሁልጊዜው ሁሉ ምርጥ ምርጡን ይዘን ወደ እናንተ እንደርሳለን! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
1 week ago | [YT] | 66
View 1 reply
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
በዛሬው የNewsopia የሰበር መረጃዎቻችን https://youtu.be/m1XFqxjAhoU በተከዜ እና በማይ ፀብሪ ሰለተደረገው ከባድ ጦርነት፣ የአድዋ ከተማ በድሮን ስለመደብደቧ እና ከከተማ ሰለወደሙቱ በርካታ ሆቴሎች ፣ በሽራሮ ሰለተፈጸመው ዕልቂት እና የስደተኛ ጣቢያ ላይ ስለደረሱት ጥቃቶች እንዲሁም UN እና ሌሎችም የሰብዓዊ ድርጅቶች ላይ ስለተፈጸመው አሳፋሪ ዝርፊያ እና ሌሎችም በርካታ ሰበር መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
እስከ ዜናዎቻችን ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዩ! ሰበር መረጃዎች እና ዕለታዊ ዜናዎች እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!
2 weeks ago (edited) | [YT] | 29
View 0 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
በዛሬው ዕለታዊ የNewsopia ዜናችን:- ግብጽ ኤርትራ እና ሱዳን በትላትናው ዕለት ፕሬዝዳንቶቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በግብጽ ኤል አላሚን ከተማ https://youtu.be/n5D-BK1-ZT8 አስቸኳይ ስበሰባ አድረገዋል፡፡ በስብሰባው ስምምነቶችን አድርገው ሰፊ መግለጫም አውጥተዋል፡፡ ይህንን ኢትዮጵያን ያሰቆጣውን ጉዳይ ከስብሰባው ውሎ ቅኝት ጋር በሰፊው እንመለከተዋለን፡፡ ኢትዮጵያም ለዚህ ስምምነት እና መግለጫ በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ከሰዓታት በፊት ምላሻ ሰጥታለች፡፡ ለግብጽ እና ለኤርትራ ቁርጡን ያሳወቀውን መንግስታዊ መግለጫም ይዘናል፡፡
ፖለቲከኛ ጃዋር መሃመድ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መራሹ መንግስት አነጋጋሪ ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ጃዋር በትግርኛ እና በእንግሊዝኝ ቋንቋ ያስተላለፈ መልዕክት 6 ነጥቦችን ያዘለ ሲሆን ለመንግስት አቅጣጫ ጠቋሚ ነው የተባለለትን የፖለቲከኛውን መልዕክት እንቃኛለን፡፡
አለም አቀፉ የዜና ተቋም AFP ትግራይ ለሁለት ተከፍላለች ሲል ከስፍራው ሆኖ የመቀሌ ጎዳናዎችን በመቃኘት እና ወታደራዊ ይዞታዎችን በመመልከት አነጋጋሪ መረጃዎችን አውጥታል፡፡ በስፋት እንመለከተዋለን፡፡
ከህወሃት ሀይል ነጻ ከወጡ የሰነባበቱት አላማጣ እና ኮረም ላይ አዲስ ነገር ተሰምቱዋል፡፡ መረጃውን እናደርሳችኃለን፡፡
በኢራን የሚደግፉት የ ሁቲ ሀይሎች ለሳውዲ አረቢያ ጥቃት ምላሽ ነው በማለት ሳውዲ አረቢያን ሲደበድቡ ውለዋል፡፡
ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው የየመን መንግሥት መሪ ሁቲዎች የያዟቸውን ግዛቶች ለማስለቀቅ ሁሉን አቀፍ ጦርነትም አውጇል፡፡ የቀጠናውን ግጭት ሁኔታ በዝርዝር እንቃኝለን፡፡
እስከ ዜናዎቻችን ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዩ! ሰበር መረጃዎች እና ዕለታዊ ዜናዎች እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ስብስክራብ ማድረግዎን አይርሱ!
2 weeks ago (edited) | [YT] | 63
View 3 replies
Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ያልተነገሩ የመቀሌ ከተማ አስድናቂ ታሪኮችን እና ምስጢራዊ ሰፈሮቿን https://youtu.be/g9kQirecCTw እንቃኛለን፡፡ የአማርኛ መጻሕፍት ዝግጅት ክፍል ዕለታዊ የአለምአቀፍ እና የሀገር ውስጥ ዜናዎችን ወደ እናንተ የሚያደርስበት "Newsopia" የተሰኘ አዲስ የዮቲዮብ ቻናል ከፍቷል። youtube.com/@newsopia ሰብስክራይብ በማድረግ የተጣራና የተብራራ ዜናዎች በየዕለቱ እንዲደርስዎ ያድርጉ! እንደሁልጊዜው ሁሉ ምርጥ ምርጡን ይዘን ወደ እናንተ እንደርሳለን! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
2 weeks ago | [YT] | 30
View 0 replies
Load more