Ethio Accounting Staff

“እንኳን ወደ Ethio Accounting Staff YouTube Channel በደህና መጡ!
በዚህ channel ላይ የAccounting, Auditing, Finance, Entrepreneurship እና ሌሎች ከቢዝነስ ጋር የተያያዙ ትምህርቶችን በቀላል እና በግልፅ አማርኛ ያገኛሉ። ለተማሪዎች፣ ለስራ ፈላጊዎች፣ ለAccounting ባለሙያዎች እና ለቢዝነስ ፍላጎት ያላቸው ሁሉ ተጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች ይቀርባሉ።

✔ Principles of Accounting
✔ Financial Statement Preparation
✔ Auditing Tutorials
✔ Bank Reconciliation
✔ Cost Accounting
✔ Entrepreneurship & Business Tips
✔ Accounting Software tutorials
*financial statmenet
ሥራ ፈጠራ

አካውንቲንግን በቀላሉ ለመማር እና የሙያ እውቀትዎን ለማሳደግ ይህ channel ትክክለኛ ቦታ ነው።
Subscribe በማድረግ አዳዲስ ትምህርቶችን እንዳያመልጥዎ ይከታተሉ!”
@Ethioaccountingstaff




Ethio Accounting Staff

ye-buna.com/matiasyemataw?ref=product_detail&produ…
ይህ መጽሐፍ
“ከሥራ ፈጠራ እስከ ቁጠባ፣ ከቁጠባ እስከ ኢንቨስትመንት—የገንዘብህን ጉዞ በትክክል ያሳያል !”

ye-buna.com/matiasyemataw?ref=product_detail&produ…

4 days ago (edited) | [YT] | 6

Ethio Accounting Staff

ye-buna.com/matiasyemataw?ref=product_detail&produ…

ዛሬ የምትማረው የገንዘብ አስተዳደር፣ የነገ የሕይወት ነፃነትህን ሊገነባ ይችላል!
👉 ተማር፣ አቅድ፣ ቆጥብ፣ አስመዝግብ፣ አፍስስ — የገንዘብህ አለቃ ሁን!

በዚህ ሊንክ እየገባችሁ መጽሀፉን ማግኘት ትችላላችሁ

ye-buna.com/matiasyemataw?ref=product_detail&produ…

6 days ago (edited) | [YT] | 3

Ethio Accounting Staff

ስኬታማ ቢዝነስ እንዴት ይመራል? በቻናላችን የተዘጋጀውን Power Point ለማግኘት በዚህ ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ።

t.me/ethioaccsta34

2 months ago | [YT] | 2

Ethio Accounting Staff

የተወደዳችሁ የ ethio Accounting staff ቤተሰቦቸ
ይህ የቴሌ ግራም ቻናሌ ነዉ በዚህ Link እየገባችሁ ተቀላቀሉ

t.me/ethioaccsta34

2 months ago | [YT] | 1

Ethio Accounting Staff

የፋይናንስ ትምህርት ስልጠና በቅርብ ቀን ይጠብቁን !

2 months ago | [YT] | 9

Ethio Accounting Staff

watch and subscribe our channel

2 months ago | [YT] | 0

Ethio Accounting Staff

የባንኮች የብድር ገደብ ተነሳ

ብሔራዊ ባንክ አዳዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ውሳኔዎችን አስታወቀ

2 months ago | [YT] | 4

Ethio Accounting Staff

How to prepare financial statement

3 months ago | [YT] | 1

Ethio Accounting Staff

ብራንድ ምንድነው?

ብራንድ ማለት አንድ ድርጅት፣ ምርት ወይም አገልግሎት በደንበኞች አእምሮ ውስጥ የሚፈጥረው ማንነት፣ ስም፣ ዝና እና እምነት ነው።

ብራንድ ሎጎ ወይም ስም ብቻ አይደለም፤ ደንበኛው ስለ ኩባንያው ወይም ስለ ምርቱ የሚሰማውን ስሜት እና የሚያገኘውን ልምድ ያካትታል።

3 months ago | [YT] | 2

Ethio Accounting Staff

ብራንድ (Brand) ምንድነው?

ብራንድ ማለት አንድ ድርጅት፣ ምርት ወይም አገልግሎት በደንበኞች አእምሮ ውስጥ የሚፈጥረው ልዩ ማንነት፣ ስም እና ስሜት ነው። ብራንድ ስም ወይም ሎጎ ብቻ አይደለም፤ ደንበኞች ስለ ኩባንያው ወይም ምርቱ የሚኖራቸውን እምነት፣ ልምድ እና ግንዛቤ ያካትታል።

የብራንድ ዋና አካላት
ስም (Brand Name) – የምርቱ ወይም የድርጅቱ ስም
አርማ (Logo) – የሚያስታውስ ምልክት
ቀለም (Brand Colors) – ብራንዱን የሚወክሉ ቀለሞች
መፈክር (Slogan) – አጭር እና የሚታወስ መልዕክት
የደንበኛ ልምድ – ደንበኞች ከብራንዱ ጋር የሚኖራቸው ልምድ
ብራንድ ለምን አስፈላጊ ነው?
ደንበኞች በቀላሉ እንዲያውቁህ ያደርጋል።
እምነትን ይገነባል።
ከተወዳዳሪዎች ይለይሃል።
የደንበኛ ታማኝነትን ያሳድጋል።
የንግድ ዋጋን ይጨምራል።
ምሳሌ

አንድ ሰው የስማርትፎን ብራንድ ሲያስብ፣ በቀጥታ የተወሰነ ስም፣ ሎጎ፣ ጥራት እና ልምድ ወደ አእምሮው ይመጣል። ይህ የብራንድ ኃይል ነው።

በአጭሩ:
ብራንድ = ስም + ማንነት + እምነት + የደንበኛ ልምድ + ዝና

3 months ago | [YT] | 3