እንኳን ወደዚህ ቻናል በደህና መጡ! በዚህ ቻናል ከአይቲ እና ከተያያዥ ቴክኖሎጂዎች ጋር የተያያዙ መሰረታዊ እና የላቁ ትምህርቶችን በተግባር የተደገፈ ማብራሪያ ይዘንላችሁ እንቀርባለን።በቻናላችን የምናስተምራቸው ዋና ዋና ርዕሶች፦
📊የመረጃ ትንተና (Data Analysis) እና አጠቃቀም
🦻የ-AI ትግበራዎች (Artificial Intelligence Applications)
🌐የዌብ ፕሮግራሚንግ (Programming & Web Development)
🛜የኮምፒውተር ኔትዎርኪንግ (Computer Networking)
💻 የፒሲ ጥገና እና መላ መፈለግ (PC Troubleshooting)
🧑💻የተለያዩ ጠቃሚ የኮምፒውተር አፕሊኬሽኖች አጠቃቀም
This channel is your go-to hub for foundational and advanced IT and technology tutorials. We cover essential topics ranging from AI Applications, computer applications, networking, and PC troubleshooting to computer and web programming. Additionally, we dive deep into high-demand modern skills like Data Analysis and AI Applications. Subscribe to the channel to gain access to a continuous stream of valuable tech videos!
#ai #tips #tipsandtricks #computerprograms #howto #ethiopia #dataanalytics #excel #word #windows #powerbi #exceltutorial #amharic #sqltutorial #application #addisababa
Temu Acad
ውዶች የቻናላችን ተከታዮች 😍
ቻናላችንን ከTechTe Acad ወደ Temu Acad ለወጥ አድረገናል!!
እናመሰግናለን፡፡
እንወዳችኋለን😍
3 days ago | [YT] | 0
View 0 replies
Temu Acad
🎞️ሀሙስ 07/2017 ዓ/ም ማታ 3፡00 ሰዓት ላይ በቴክቲ ይጠብቁን፡፡
🧑💻Google Sheet ለጀማሪዎቸ ሙሉ ትምህርት በአማርኛ (Google Sheet Beginner's Course in Amharic)
1 year ago | [YT] | 4
View 1 reply
Temu Acad
ውዶች እንኳን 🎉ለብረሃኔ ትንሣዔው🎉 በሰላም አደረሳችሁ፡፡
መልካም ፋሲካ፡፡
ሰላማችሁ ይብዛ😍
1 year ago | [YT] | 6
View 3 replies
Temu Acad
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11
እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
1 year ago | [YT] | 10
View 0 replies