Zetseat Tv
የምስጋና እና የስጦታ ክብረ በዓላችን በከሰአቱ Heaven On Earth የአምልኮ ምሽት ክፍለ ጊዜ እንዲህ እየቀጠለ ነው። youtube.com/live/1PSy9VXshCA?feature=share ኦንላይን በመስጠት በአሉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህን የgofundme account መጠቀም ትችላላችሁ!! gofund.me/690ee9ca ጌታ ይባርካችሁ!!
2 years ago | [YT] | 522
View 0 replies
🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉 የቤተ-ክርስትያናችን ይፋዊ YouTube ገጽ ተከታዮች ቁጥር 100,000 ስለገባ እጅግ ደስ ብሎናል። ከዚህም በኋላ አገልግሎታችንን አጠንክረን እንደምንቀጥል ልንገልጽ እንወዳለን!
2 years ago | [YT] | 396
View 7 replies
ከዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን የተሰጠ ማብራሪያቤተ-ክርስቲያናችን ላለፉት ሃያ ዓመታት ከክርስቶስ የተቀበለችውን የወንጌል ተልዕኮ ተቀዳሚ ተግባሯ በማድረግ ቃለ-እግዚአብሔርን በማስተማር ትውልድን የክርስቶስ ደቀ-መዝሙር የማድረግ ሥራ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ብሎም ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገራት ህጋዊ ተቋም ሆና በመመዝገብ በትጋት ስትሰራ ቆይታለች፡፡ይሄንኑ ተልዕኮ ለማስፈጸም አገልግሎቱን በምንሰጥባቸው አካባቢዎች ሁሉ ለሥራችን እንደየአመቺነቱና አስፈላጊነቱ የተለያዩ ንብረቶችን እና ቁሶችን የተለያየ እምነትና አመለካከት ካላቸው ግለሰቦች ብሎም ድርጅቶች በግዢም ሆነ በኪራይ ስንጠቀም ቆይተናል፣ እየተጠቀምን እንገኛለን፤ ወደፊትም ይህ እየሆነ ይቀጥላል፡፡ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከመጋቢት ወር 2014 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውንና ንብረትነቱ የአባ ገብረ-እግዚአብሔር ታደለ የሆነ ቤት ህጋዊ በሆነ መንገድ በፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ውል በመፈራረም ተከራይተን በመገልገል ላይ እንገኛለን፡፡ ለዚህም የኪራይ አገልግሎት ክፍያዎችን ህጋዊ በሆነ የገንዘብ ተቋም አማካኝነት በውል በታሰረው የጊዜ ገደብ ልዩነት ለግለሰቡ ስንከፍል ቆይተናል፤ ንብረታቸውን እስከምንገለገልበትም ጊዜም ድረስ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈላችንን እንቀጥላለን፡፡ ቤተ-ክርስቲያናችንም ከግለሰቡ ጋር ከአከራይና ተከራይነት ውጪ ምንም ዓይነት ግንኙነት የላትም፡፡ ነገር ግን እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ከዚህ በእጅጉ ባፈነገጠ መልኩ ለኚሁ ግለሰብ ከቤተ-ክርስቲያናችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል የቤት ኪራይ ገንዘብ ገቢ ያደረግንበትን የባንክ ደረሰኝ በማያያዝና የተሳሳተ ትርጉም በመስጠት በማህበራዊ ድረ-ገጾች ህዝብን ግራ የማጋባትና ጥላቻ የመዝራት ሙከራዎች እየተደረጉ እንደሆነ ተደጋጋሚ ጥቆማዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡ ስለዚህም ህዝባችንም እውነታውን በመረዳት እንደዚህ ካሉ በመካከሉ አለመተማመን ከሚፈጥሩ እና ለጥላቻ ከሚዳርጉ አሉባልታዎች ራሱንና የሚሰሙትን ሁሉ በመጠበቅ እውነታውን እንዲያውቅና ለሌሎችም እንዲደርስ እንዲያስተላልፍ፤ ከእውነትም ጎን እንዲሠለፍ እንጠይቃለን፡፡በዚህ የሐሰት ውንጀላ ተግባር ላይ የተሳተፉ አካላት ሁሉ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሳተፉ አካላትም ከመኃሪው እግዚአብሔር ምህረትን ጠይቀው በይቅርታ ከእግዚአብሔርም ሆነ በውሸት ከበደሉት ህዝብ ጋር እርቅ እንዲፈጽሙ፤ በኃይማኖት ቀናዒነት ሥም ህዝብን ከህዝብ ጋር ከማጋጨት ተግባራቸውም እንዲታቀቡ እናሳስባለን፡፡የእግዚአብሔር ሠላም ለምድራችንና ህዝቦቿ ሁሉ ይሁን! ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያንጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ምአዲስ-አበባኢትዮጵያ
3 years ago | [YT] | 358
View 4 replies
🌟 አዲስ ተከታታይ ትምህርት 🌟 New Teaching SeriesJoin us tomorrow!3:00 PM Local Time8:00 AM EST2:00 PM CEThttps://www.youtube.com/watch?v=vZKJN...
4 years ago | [YT] | 12
View 1 reply
🔥🔥በይፋ ተለቀቀ 🔥🔥🎉🎉 እግዚአብሔር ህያው 🎉🎉💽 አዲስ የመዝሙር አልበም🎤 በዘፀአት ኳየርበዚህ ቦት አማካኝነት መግዛት ትችላላችሁ!👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾t.me/EgziabherHiyawAlbum_bot
4 years ago | [YT] | 62
3 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽 የፊታችን እሁድ ሀምሌ 3 ከሰአት 10:00 ላይ በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን ልዩ የአልበም ምረቃ በHeaven On Earth የአምልኮ ምሽት ተዘጋጅቷል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።💽 አዲስ የመዝሙር አልበም🎤 በዘፀአት ኳየር📆 ሀምሌ 3 ከቀኑ 10:00 ሰዓት⛪ በዘፀአት ሳርቤት አጥቢያ
4 years ago | [YT] | 330
4 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽 💽 አዲስ የመዝሙር አልበም🎤 በዘፀአት ኳየር📆 ሀምሌ 3 ከቀኑ 10:00 ሰዓት⛪ በዘፀአት ሳርቤት አጥቢያሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 255
5 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽 💽 አዲስ የመዝሙር አልበም🎤 በዘፀአት ኳየር📆 ሀምሌ 3 ከቀኑ 10:00 ሰዓት⛪ በዘፀአት ሳርቤት አጥቢያሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 246
8 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽 💽 አዲስ የመዝሙር አልበም📆 ሀምሌ 3 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 331
View 6 replies
9 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽 💽 አዲስ የመዝሙር አልበም📆 ሀምሌ 3 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 272
Load more
Zetseat Tv
የምስጋና እና የስጦታ ክብረ በዓላችን በከሰአቱ Heaven On Earth የአምልኮ ምሽት ክፍለ ጊዜ እንዲህ እየቀጠለ ነው።
youtube.com/live/1PSy9VXshCA?feature=share
ኦንላይን በመስጠት በአሉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ይህን የgofundme account መጠቀም ትችላላችሁ!!
gofund.me/690ee9ca
ጌታ ይባርካችሁ!!
2 years ago | [YT] | 522
View 0 replies
Zetseat Tv
🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉
የቤተ-ክርስትያናችን ይፋዊ YouTube ገጽ ተከታዮች ቁጥር 100,000 ስለገባ እጅግ ደስ ብሎናል። ከዚህም በኋላ አገልግሎታችንን አጠንክረን እንደምንቀጥል ልንገልጽ እንወዳለን!
2 years ago | [YT] | 396
View 7 replies
Zetseat Tv
ከዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን የተሰጠ ማብራሪያ
ቤተ-ክርስቲያናችን ላለፉት ሃያ ዓመታት ከክርስቶስ የተቀበለችውን የወንጌል ተልዕኮ ተቀዳሚ ተግባሯ በማድረግ ቃለ-እግዚአብሔርን በማስተማር ትውልድን የክርስቶስ ደቀ-መዝሙር የማድረግ ሥራ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ብሎም ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገራት ህጋዊ ተቋም ሆና በመመዝገብ በትጋት ስትሰራ ቆይታለች፡፡
ይሄንኑ ተልዕኮ ለማስፈጸም አገልግሎቱን በምንሰጥባቸው አካባቢዎች ሁሉ ለሥራችን እንደየአመቺነቱና አስፈላጊነቱ የተለያዩ ንብረቶችን እና ቁሶችን የተለያየ እምነትና አመለካከት ካላቸው ግለሰቦች ብሎም ድርጅቶች በግዢም ሆነ በኪራይ ስንጠቀም ቆይተናል፣ እየተጠቀምን እንገኛለን፤ ወደፊትም ይህ እየሆነ ይቀጥላል፡፡
ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከመጋቢት ወር 2014 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውንና ንብረትነቱ የአባ ገብረ-እግዚአብሔር ታደለ የሆነ ቤት ህጋዊ በሆነ መንገድ በፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ውል በመፈራረም ተከራይተን በመገልገል ላይ እንገኛለን፡፡ ለዚህም የኪራይ አገልግሎት ክፍያዎችን ህጋዊ በሆነ የገንዘብ ተቋም አማካኝነት በውል በታሰረው የጊዜ ገደብ ልዩነት ለግለሰቡ ስንከፍል ቆይተናል፤ ንብረታቸውን እስከምንገለገልበትም ጊዜም ድረስ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈላችንን እንቀጥላለን፡፡ ቤተ-ክርስቲያናችንም ከግለሰቡ ጋር ከአከራይና ተከራይነት ውጪ ምንም ዓይነት ግንኙነት የላትም፡፡
ነገር ግን እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ከዚህ በእጅጉ ባፈነገጠ መልኩ ለኚሁ ግለሰብ ከቤተ-ክርስቲያናችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል የቤት ኪራይ ገንዘብ ገቢ ያደረግንበትን የባንክ ደረሰኝ በማያያዝና የተሳሳተ ትርጉም በመስጠት በማህበራዊ ድረ-ገጾች ህዝብን ግራ የማጋባትና ጥላቻ የመዝራት ሙከራዎች እየተደረጉ እንደሆነ ተደጋጋሚ ጥቆማዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡
ስለዚህም ህዝባችንም እውነታውን በመረዳት እንደዚህ ካሉ በመካከሉ አለመተማመን ከሚፈጥሩ እና ለጥላቻ ከሚዳርጉ አሉባልታዎች ራሱንና የሚሰሙትን ሁሉ በመጠበቅ እውነታውን እንዲያውቅና ለሌሎችም እንዲደርስ እንዲያስተላልፍ፤ ከእውነትም ጎን እንዲሠለፍ እንጠይቃለን፡፡
በዚህ የሐሰት ውንጀላ ተግባር ላይ የተሳተፉ አካላት ሁሉ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የተሳተፉ አካላትም ከመኃሪው እግዚአብሔር ምህረትን ጠይቀው በይቅርታ ከእግዚአብሔርም ሆነ በውሸት ከበደሉት ህዝብ ጋር እርቅ እንዲፈጽሙ፤ በኃይማኖት ቀናዒነት ሥም ህዝብን ከህዝብ ጋር ከማጋጨት ተግባራቸውም እንዲታቀቡ እናሳስባለን፡፡
የእግዚአብሔር ሠላም ለምድራችንና ህዝቦቿ ሁሉ ይሁን!
ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን
ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ-አበባ
ኢትዮጵያ
3 years ago | [YT] | 358
View 4 replies
Zetseat Tv
🌟 አዲስ ተከታታይ ትምህርት 🌟
New Teaching Series
Join us tomorrow!
3:00 PM Local Time
8:00 AM EST
2:00 PM CET
https://www.youtube.com/watch?v=vZKJN...
4 years ago | [YT] | 12
View 1 reply
Zetseat Tv
🔥🔥በይፋ ተለቀቀ 🔥🔥
🎉🎉 እግዚአብሔር ህያው 🎉🎉
💽 አዲስ የመዝሙር አልበም
🎤 በዘፀአት ኳየር
በዚህ ቦት አማካኝነት መግዛት ትችላላችሁ!
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
t.me/EgziabherHiyawAlbum_bot
4 years ago | [YT] | 62
View 1 reply
Zetseat Tv
3 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽
የፊታችን እሁድ ሀምሌ 3 ከሰአት 10:00 ላይ በዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ-ክርስቲያን ልዩ የአልበም ምረቃ በHeaven On Earth የአምልኮ ምሽት ተዘጋጅቷል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
💽 አዲስ የመዝሙር አልበም
🎤 በዘፀአት ኳየር
📆 ሀምሌ 3 ከቀኑ 10:00 ሰዓት
⛪ በዘፀአት ሳርቤት አጥቢያ
4 years ago | [YT] | 330
View 4 replies
Zetseat Tv
4 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽
💽 አዲስ የመዝሙር አልበም
🎤 በዘፀአት ኳየር
📆 ሀምሌ 3 ከቀኑ 10:00 ሰዓት
⛪ በዘፀአት ሳርቤት አጥቢያ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 255
View 4 replies
Zetseat Tv
5 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽
💽 አዲስ የመዝሙር አልበም
🎤 በዘፀአት ኳየር
📆 ሀምሌ 3 ከቀኑ 10:00 ሰዓት
⛪ በዘፀአት ሳርቤት አጥቢያ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 246
View 1 reply
Zetseat Tv
8 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽
💽 አዲስ የመዝሙር አልበም
📆 ሀምሌ 3
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 331
View 6 replies
Zetseat Tv
9 ቀን ብቻ - እግዚአብሔር ህያው 💽
💽 አዲስ የመዝሙር አልበም
📆 ሀምሌ 3
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
4 years ago | [YT] | 272
View 1 reply
Load more