Ethio media apo

3,000 ተከታታዮች… እውነት ልቤን ነካኝ 🙏

መጀመሪያ ሲጀምር ማንም አልነበረም የሚያየኝ፣ እኔ ብቻ ነበርኩ… ግን እግዚአብሔር አልተወኝም።
ቀስ ብሎ እናንተን አመጣ… ዛሬ እኛ 3,000 ሆነን እንደቤተሰብ ቆመናል ❤️

እያንዳንዳችሁ ለእኔ ቁጥር አይደለም… ታሪክ ናችሁ፣ ጉዞ ናችሁ።

📖 “ለሚወዱት እግዚአብሔር ነገር ሁሉ ለመልካም ይሰራል” (ሮሜ 8:28)

እኔ ገና እጀምራለሁ…
ከዚህ በኋላ የምንሰራው ይበልጥ እውነተኛ፣ ይበልጥ የልብ ነው 🔥

እና አንድ ነገር እፈልጋለሁ ከእናንተ👇
👉 ምን አይነት ቪዲዮ ትፈልጋላችሁ?
👉 መዝሙር? ወይስ አስተምህሮ?

እናመሰግናለን… ጉዞው ገና ነው 🙏

@ethiomediaapo

5 months ago | [YT] | 33

Ethio media apo

ኢየሱስ ሆይ ተመስገን ዛሬ የመኖሬ ምክንያት አንተ ነው 🙏🙏🙏🙏

6 months ago | [YT] | 6

Ethio media apo

ኢየሱስ የዘላለም አምላክ ነው👆👆

1 year ago | [YT] | 42

Ethio media apo

1200 subscribers ደርሰናል ለምታደርጉት ድጋፍ እኛ ምንም አንልም ኢየሱስ ይባርካችሁ እውነተኛ ወንገል ለአለም ሁሉ ይሰብክ 🙌🙌🙌

1 year ago | [YT] | 10

Ethio media apo

እስት የእውነት ወንጌል ለአለም እናድርስ
አምላክ አንድ ነው።

1 year ago | [YT] | 43

Ethio media apo

Eyesus le zelealem yeteberake amilak newu
Ke isu wich lele amlak be midirim hone be semayi be fistum yelem (kir kaliki naa insireda )

1 year ago (edited) | [YT] | 19