This channel brings you songs or musics of Ethiopian Apostolic Church ,Sometimes sermons (words of God), Songs with layric. We will invite you to share the hymns with others
To contact us use those methods👇
Gmail :Apostolicsongschannel@gmail.com
Telegram group : @Apostolicgeneration
Telegram bot : @ApoGenerationProgramTaker_bot
©Apostolic Church Of Ethiopia
Apostolic Songs With Layrics 🎵
#wara wara_bethel #ዋራ
ሙሉውን ለማንበብ ምስሉን ይንኩት👇
2 years ago (edited) | [YT] | 235
View 31 replies
Apostolic Songs With Layrics 🎵
#wara #warabethel #33th wara betel
2 years ago | [YT] | 201
View 7 replies
Apostolic Songs With Layrics 🎵
በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሳችሁ፥ የሁላችን ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ ሁሉ!
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን!
ዛሬም ለልጆቹ ለራሱ ክብርና ለአካሉ መታነጽ የሚሆነውን ልዩ ልዩ ጸጋ እንደ ፈቀደ የሚሰጠው አምላካችንን እየባረክን በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኅብረ-ዝማሬ መዘምራን የተዘጋጀውንና "እግዚአብሔር አንድ ነው!" የተሰኘውን የዝማሬ ሰንዱቅ ስናቀርብላችሁ ለምስጋናና ለመታነጽ እንዲሆንላችሁ በማመን ነው።
በዚህ የዝማሬ ዝግጅት በሁሉም አቅጣጫ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ በወሰነው በረከቱ አትረፍርፎ እንዲባርካቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው የአፖስቶሊክ ሶንግስ መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል።
የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ኅዳር 2016 ዓ.ም
2 years ago | [YT] | 135
View 4 replies
Apostolic Songs With Layrics 🎵
.
3 years ago | [YT] | 30
View 1 reply
Apostolic Songs With Layrics 🎵
New Audio on the way !
Stay tuned!
.
.
.
.
.
.
.
HENOS PICTURES
P R E S E N T S
#apostolic #apostolicchurch #apostolicsongs #henospictures
3 years ago | [YT] | 68
View 1 reply
Apostolic Songs With Layrics 🎵
#Good_News.
መልካም ዜና በስፍራው ሁሉ ላላችሁ የቤተክርስቲይያን ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣6️⃣
ዓ.ም / E.C በሰላም አደረሳችሁ!
አዱሱ ዓመት በልባችን ለጌታ እየተቀኘንና እየዘመርን ለመጀመርያ
የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስትያን ኦዲቪዥዋል ስነ- ጽሑፍ ክፍል
በዘማሪት ዮርዳኖስ መለሰና በዝግጅቱ የተሳተፉን ሁሉ እግዚአብሔር
በማያልቀው በረከቱ እንዲባርካቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖርም
አልበሙ / Album. /በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ
በሚገኘው የአፒስቶሊክ ሶንግ መተግበርያ ላይ ዝግጁ ይሆናል.
Apostolic_Song App on Ready. የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ።
3 years ago | [YT] | 126
View 1 reply
Apostolic Songs With Layrics 🎵
ይህ ዘመኔ የተሰኘው መዝሙር በኬንያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አለምአቀፍ ሕብረት በናይሮቢ አጥቢያ የአማርኛ መዘምራን ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በቅርቡም youtube.com/@ACIFKACIFK
YouTube Channel ላይ የሚለቅ እና በመልዕክቱም መንፈስን እጅግ የሚያድስ በመሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑለሌሎችም ወንድሞች እና እህቶች ሊንኩን ሼር በማድረግ በረከቱን ያጋሩ🙏
3 years ago (edited) | [YT] | 160
View 4 replies
Apostolic Songs With Layrics 🎵
Classical
3 years ago | [YT] | 21
View 0 replies
Apostolic Songs With Layrics 🎵
#የኮንፍረንስ_ጥሪ
"እንደ ብዙ ሕዝብም ድምፅ፥ እንደ ብዙ ውኃዎችም ድምፅ፥ እንደ ብርቱም ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሃሌ ሉያ፤ ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላካችን ነግሦአልና። የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።" (ራእ 19፥6)
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ጉባኤ ከግንቦት 11-13/2015 ዓ.ም በጎፋ እናት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ይካሄዳል።
ስለዚህ ሁላችሁም ከዚህ ከከበረው መንፈሳዊ ግብዣ ትካፈሉ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር ተጋብዛችኋል!
3 years ago | [YT] | 83
View 4 replies
Apostolic Songs With Layrics 🎵
ምህረትህ ርቆ አያውቅም...
3 years ago | [YT] | 139
View 12 replies
Load more