ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ዳንኤል አበባው (ዳን አብ) እባላለሁ ድምፃዊ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪ ነኝ
ከዚህ በፊት ለእናንተ ያዝናናሉ ያነቃቃሉ ያልኳቸውን ስራዎች በራሴ የዩቲዩብ ቻናል ለቅቄያለሁ በቀጣይም የተለያዩ የሙዚቃ ስራዎቼን በተከታታይ በዚሁ ቻናል የማደርስ መሆኑን እየገለፅኩ
በሞራል የሚያበረታኝን ማንኛውንም አይነት ሃሳብ አስተያዬታችሁን እንድታስቀምጡልኝና ቻናሉን ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታግዙኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ። አመሰግናለሁ!!
________________________________________
Welcome to the official Dan Ab Youtube channel.
My name is Daniel Abebaw, Better known by my Stage name of Dan Ab, in general am a music producer and vocalist.
in the past, i have released the things that i said will entertain and stimulate you on my own Youtube channel,
i am explaining that i will continue to deliver my various music works through this channel,
i respectfully ask you to comment any ideas that encourage me morally and subscribe to the channel. Thank You,
Telegram - @danabstudio
Email - abebaw196@gmail.com
Dan Ab
ክላሲካል 🔥
https://youtu.be/iBi_fZRWSjg?si=T0D6w...
4 hours ago | [YT] | 0
View 0 replies
Dan Ab
ከቢልጌች ጋር የነበረን ቆይታ
https://youtu.be/7A1ys1EWxCY?si=PmqiQ...
1 month ago | [YT] | 3
View 0 replies
Dan Ab
100 k views 🔥🔥 Thank You 🙏
https://youtu.be/4cov9XLPS9s?si=3kg7h...
1 month ago | [YT] | 2
View 0 replies
Dan Ab
#በዝምታ አልበሜን እንዴት አገኛችሁት
?
Dan Ab - ዳን አብ -በዝምታ - Bezemta / New Ethiopian Music Video 2026
https://youtu.be/ga4TsHIXR2o
2 months ago | [YT] | 98
View 13 replies
Dan Ab
ነገ ከቀኑ በ8 ሰዓት ሙሉ አልበም ይለቃል 🔥 🔥
2 months ago | [YT] | 145
View 4 replies
Dan Ab
ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እና የሙዚቃ ጓደኞቼ!
ለረጅም ጊዜ በትጋት እና በፍቅር ስንሰራበት የነበረው አዲሱ የሙዚቃ አልበሜ መጠናቀቁን በታላቅ ደስታ ልገልፅላችሁ እወዳለሁ።
ከዚህ በፊት በቴዲ አፍሮና በተለያዩ አርቲስቶች በርከት ያሉ የከቨር ስራ የምታውቁኝ እንደተጠበቀ ሆኖ ዛሬ ደግሞ ረዘም ላለ ጊዜ በደከምኩበት በራሴ ሙሉ አልበም ወደናንተ ለመድረስ ቀናትን ብቻ እጠብቃለሁ ።
እስካሁን ላደረጋችሁልኝ ድጋፍ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ።
ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰዎች Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ 🙏 ዳን አብ
youtube.com/@Dan_Ab_Official
3 months ago | [YT] | 78
View 7 replies
Dan Ab
🙏
6 months ago (edited) | [YT] | 60
View 0 replies
Dan Ab
Thank You fans 🙏
11 months ago | [YT] | 53
View 2 replies
Dan Ab
1,000,000 view's 🔥🔥 አመሰግናለሁ 🙏
https://youtu.be/vs0NQYYptb8?si=9PJa8...
11 months ago | [YT] | 9
View 0 replies
Dan Ab
50 k Subscribers ደርሰናል 🔥🔥
Thank You 🙏🙏🙏
1 year ago | [YT] | 25
View 2 replies
Load more