Inspire Ethiopia 🇪🇹
''ምርጥ ጓደኛ ማለት በውስጥህ ያለውን ምርጥ ማንነት እንድታወጣ የሚረዳህ ነው'' ብሎ ነበር ታላቁ የፈጠራ ሰው ሔንሪ ፎርድ።
ኢንስፓየር ኢትዮጵያም በማህበራዊ ሚዲያ በዩቲዩብ፣ በቲክቶክ እና በቴሌግራም ከ 1.3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ምርጥ ጓደኛ ነው። ከዕውቀት ጋር መነቃቃት ያለው ሰው ከፈጣሪ ጋር ሆኖ የማያሳካው ነገር የለም! አብረን ወደ ከፍታው እንወጣለን!
Inspire 🇪🇹Ethiopian
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!