እንኳን ወደ Ethiopia Voice በደህና መጡ!

Ethiopia Voice brings you the latest Ethiopian news, breaking news, current affairs, politics, analysis, and important stories from Ethiopia and around the world.

🔴 Our Content Includes:
• 🇪🇹 Ethiopian News & Breaking News
• 📰 Latest Current Affairs
• 🎙️ Political News & Analysis
• 🌍 International News
• 📢 Important Updates & Developments
• 🎥 Interviews, Reports & Commentary

Subscribe to Ethiopia Voice and turn on 🔔 notifications so you never miss the latest updates.

Ethiopia Voice — Your Voice, Your News, Your Ethiopia. 🇪🇹

#EthiopiaVoice #Ethiopia #EthiopianNews #BreakingNews #EthiopiaNews #AmharicNews #News #EthiopianPolitics #currentaffairs


ETHIOPLUS

Breaking news

3 weeks ago | [YT] | 0

ETHIOPLUS

ይህን ማየት ልብን ይሰብራል...

በአማራ ክልል ውስጥ በመንገድ ላይ ይጓዙ የነበሩ ንጹሐን መንገደኞች፤ በድንገት ጦርነት በመከሰቱ ከተሳፈሩበት መኪና ወርደው ገደል ስር ተደብቀው በፍርሃት ተኝተው አየሁ። ከሁሉም በላይ ልቤን የሰበረኝ አንዲት እናት ነበረች። ልጇን በአፈር ላይ ተኝታ ልጇንም አፈር ላይ አስተኝታ እያጠባችው ነበር። ሕፃኑም ምንም ሳያውቅ በእናቱ እቅፍ ውስጥ ጡት ይጠባ ነበር።

ያ ሕፃን ጦርነትን አያውቅም። ጥላቻን አያውቅም። ፖለቲካንም አያውቅም። የሚያውቀው የእናቱን ፍቅርና የሕይወት ፍላጎት ብቻ ነው። እንዲህ ያሉ ምስሎች ግን አንድ ጥያቄ ይጠይቁናል፦
ንጹሐን ሰዎች እስከ መቼ በጦርነት መካከል ይኖራሉ? እናቶች ልጆቻቸውን በአፈር ላይ እያስተኙ በፍርሃት እስከ መቼ ይኖራሉ?

የአማራ ሕዝብም ሆነ የሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ከጦርነት ይልቅ ሰላም፣ ከፍርሃት ይልቅ ደህንነት፣ ከስደት ይልቅ መደበኛ ሕይወት ይገባዋል። ሰላም የአንድ ወገን ጥያቄ አይደለም። የሁላችንም የሕይወት መሠረት ነው። እግዚአብሔር ለአማራ ክልል እና ለመላው ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ያውርድ። ሕፃናት በጦርነት ሳይሆን በሰላም ውስጥ እንዲያድጉ ይሁን።

2 months ago | [YT] | 3

ETHIOPLUS

እቺ እርጥብ ያለብቃቷ እየነዳች የህዝብና መንግሥት ሀብት የሆነው የ50 ሚሊዮን ብር መኪና እንዳልነበረ አድርጋ አሁን ለጥገና 20 ሚሊዮን ብር ተጠይቋል።

ከቤቶ አከባቢ ስለመጣች የአቶ ጥላሁን ከበደ የጎረቤት ልጅ ስለሆነች የአገር ሀብት መውደም አለበት ?

4 months ago | [YT] | 6

ETHIOPLUS

Fake News



#Ethiopia | " አትቲስቶች ታስረዋል" በሚል ርዕስ የተፃፈ ፅሁፍ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲዘዋወር አይቻለሁ። ይህ ፅሁፍ የወጣው በእኔ ስም እኔ እንደፃፍኩት ተደርጎ ነው። ፅሁፉን እኔ አልፃፍኩትም፣ አላዘጋጀሁትም። የፃፈው ሰው ማን እንደሆነ አላውቅም። እኔ ግን በአርቲስቶች ላይ እንዲህ አይነት አስተያየት እንዳልሰጠሁ፣ ፅሁፍም የእኔ እንዳልሆነ በትህትና አሳውቃለሁ።

4 months ago | [YT] | 4

ETHIOPLUS

በትግራይ ክልል በተፈፀመ የድሮን ጥቃት "በክልሉ ሠራዊት አባላት" መገደላቸው ተገለፀ

በትግራይ ክልል በተፈፀመ የድሮን ጥቃት "በክልሉ ሠራዊት አባላት" መገደላቸው ተገለፀ።
ዛሬ ግንቦት 29/2018 ዓ.ም."በትግራይ ክልል መንግሥት" ስም የወጣው መግለጫ

"የትግራይን ሕዝብ ካለጠፋሁ አላርፍም" በማለት ሁሉም ዓይነት ግፍ እየፈፀመ ያለው የብልፅግና ስርዓት፣ በዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም አጥቢያ ላይ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ሸራሮ አከባቢ የድሮን ድብደባ መፈፀሙን ገልጿል"

በድሮን ጥቃቱ "በተለመደ ስምሪት ላይ በነበሩ የትግራይ ሠራዊት ላይ የሕይወትና የአካል ጉዳት እንዲሁም በንብረት ላይ ውድመት አድርሷል" ማለቱን ተመልክተናል።

"ሥርዓቱ ከአሁን በፊትም የፕሪቶርያ ውል በመጣስ በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች ባካሄዳቸው የድሮን ድብደባ በሰላማዊያን ሰዎች ላይ ጉዳት ኣድርሷል" ብሏል በደብፂዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው አስተዳደር።

ዛሬ በተፈፀመ የድሮን ድብደባ ተከትሎ የሸራሮና የታሕታይ አድያቦ ወረዳ ሕዝብ ላሳየው ቁጭት የትግራይ መንግስት ያለው አድናቆት ገልጿል።

#Ethiopia #Tigray #TPLF #EthiopianNews #AmharicNews #EthioTube #Africa See less

4 months ago | [YT] | 3

ETHIOPLUS

*ለቅዳሜ ዘፈን ለሚዘጋጁ/ለሚገቡ - አጭር መልዕክት*

አርሲ ክርስቲያን ታርዶ ተሰዶ ሳለ፣
አርሲ ቤት እየቃጠለ ሳለ፣
እናንተ ቅዳሜ ዘፈን ለማድመጥ ትዘጋጃላችሁ?

ሀዘን የሌላችሁ ሕዝብ፣ እግዚአብሔር ይቅርታ ያድርግላችሁ❗️

ዘፈን በደስታ፣ ወንድም በደም ላይ ሲለፋ?❗️

የነሱ ግፍ - እናት ሳትማቀቅ፣ አባት ሳይቀበር፣
ልጅ ያለ ቤት ሲስደድ - በናት ቤታችሁ ይድረሳችሁ❗️

አዘጋጆች ሆይ፣
ከቤተክርስቲያን በፊት ሰውነት አለ❗️
ከዘፈን በፊት ሀዘን አለ❗️
ከድምፅ ማጉያ በፊት የወንድምህ ጩኸት አለ❗️

ሀዘን ያለ ሕዝብ ሕዝብ አይደለም።

`“አሞስ 6:1-6 - በጽዮን ተስፋ ሰጪዎች ሆይ፣ የአጋሮቹን መከራ አታሰቡም።”`
አርሲ የአጋርህ መከራ ነው። ዘፈን ሳይሆን ጸሎት ይገባዋል።

4 months ago | [YT] | 2

ETHIOPLUS

ከብዙ ድካም በኋላ እንሆ ቴአትራችን ለእይታ በቃ ዘወትር አርብ በ 12 ሰዓት በአለም ሲኒማ ኑ አብረን እንሳቅ ✌️🙏😍😍

4 months ago | [YT] | 3

ETHIOPLUS

ሼር
አወቃችኋቸው ?? 😂 ከልጅነታችን ጀምሮ ሁላችንም የምናውቀውና በልባችን የቀረጸው “The Gods Must Be Crazy” የተሰኘውን ታዋቂ ፊልም ታስታውሱታላችሁ? ከሰማይ የወደቀችውን የኮካ ኮላ ጠርሙስ ‘ሰላም አሳጣችን’ ብሎ ከአለም ጫፍ ለመጣል ረጅም መንገድ ተጉዞ የነበረው ያ የዋህና ድንቅ ተዋናይ ኒካው

​ዛሬ እሱ በህይወት ባይኖርም እኔ ግን እሱ ወደኖረበት ፊልሙ ወደተቀረጸበትና የእነሱ ጎሳዎች መገኛ ወደሆነው ታዋቂው አፍሪካዊቷ ሀገር ናሚቢያ በሚገኘው የካላሃሪ (Kalahari) በረሃ ዘልቄ በመግባት ከጎሳዎቹ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፌአለሁ !

​በፊልም ብቻ ከማውቃቸው ከእነዚህ አስደናቂ የቡሽሜን (ሳን) ጎሳዎች ጋር በረሃው ውስጥ ያሳለፍኩት ጊዜ ለኔ አስገራሚ ነበረ

​🏹 በረሃውን ተከትለው በባህላዊ መንገድ የሚያደርጉት አደን

​🌱 ከተፈጥሮ ቅጠላቅጠልና ስሮች የሚቀመሙትንና ለዘመናት የቆዩትን ድንቅ የባህላዊ መድኃኒት ጥበባቸውን

​🔥 እንዲሁም እሳት የሚፈጥሩበት እና ተፈጥሮንና አስቸጋሪውን የካላሃሪ በረሃ ተላምደው የሚኖሩበትን አስገራሚ የአኗኗር ዘይቤ በአካል አሳይተውኛል።

​የኮካ ኮላ ጠርሙሷን ትውስታ እያሰብኩ ዛሬም ድረስ ከተፈጥሮ ጋር ብቻ ተስማምቶ መኖር ምን ማለት እንደሆነ ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ጨርሶ የማልረሳው ድንቅ ጉዞ ሆኖልኛል። የኒካውን መንደርና የማይታመነውን የቡሽሜን ጎሳዎች ህይወት በቅርቡ በቻናሌ ታዩታላችሁ።

​ለመሆኑ “The Gods Must Be Crazy” ፊልም ላይ በብዛት የምታስታውሱት ትዕይንት የትኛውን ነው? በኮመንት አጋሩኝ👇

4 months ago | [YT] | 8

ETHIOPLUS

መርከቦች የኢራንን እገዳ ለማለፍ በጭለማ መጓዝ ጀመሩ

በርካታ የነዳጅ መርከቦች የሆርሙዝ ሰርጥን ለመሻገር አውቶማቲክ የአሰሳ ስርዓቶቻቸውን አጥፍተው በጭለማ እየተጓዙ ነው። ይህ እርምጃ የተወሰደው የኢራንን ጥብቅ ቁጥጥርና ሊሰነዘር የሚችለውን ጥቃት ለማምለጥ ነው።

መርከቦቹ ይህንን አደገኛ ጉዞ የሚያደርጉት ከአሜሪካ ባህር ኃይል በሚያገኙት የደህንነት መመሪያ እገዛ ነው። በአሁኑ ወቅት በአካባቢው ባለው ውጥረት ምክንያት የኢንሹራንስ ዋጋ በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ሲል ዎል ስትሪት ጆርናል አስነብቧል።

4 months ago | [YT] | 3